2 ዜና መዋዕል 16:4 NASV

4 ወልደአዴር የንጉሥ አሳን ሐሳብ ተቀበለ፤ የጦር አዛዦቹንም በእስራኤል ከተሞች ላይ አዘመተ። እነርሱ ዒዮንን፣ ዳንን፣ አቤልማ ይምንና የንፍታሌምን የዕቃ ግምጃ ቤት ከተሞች ሁሉ ድል አድርገው ያዙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 16:4