2 ዜና መዋዕል 17:11 NASV

11 ከፍልስጥኤማውያንም አንዳንዶቹ እጅ መንሻ አመጡለት፤ ጥሬ ብርም ገበሩለት፤ ዐረቦችም ሰባት ሺህ ሰባት መቶ አውራ በግና ሰባት ሺህ ሰባት መቶ አውራ ፍየል መንጋ አመጡለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 17:11