2 ዜና መዋዕል 18:16 NASV

16 ከዚያም ሚካያ “እስራኤል ሁሉ እረኛ እንደሌላቸው በጎች በተራሮች ላይ ተበታትነው አየሁ፤ እግዚአብሔርም፣ ‘እነዚህ ሰዎች ጌታ የላቸውም፤ እያንዳንዱም በሰላም ወደየቤቱ ይመለስ’ ብሎአል” ሲል መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 18:16