2 ዜና መዋዕል 18:23 NASV

23 ከዚያም የክንዓናም ልጅ ሴዴቅያስ ወጥቶ ሚካያን በጥፊ መታውና፣ “ለመሆኑ የእግዚአብሔር መንፈስ አንተን ያነጋገረህ፣ በየት በኩል አልፎኝ ነው?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 18:23