2 ዜና መዋዕል 19:10 NASV

10 በየከተማው ከሚኖሩት ወገኖቻችሁ ስለ ደም መፋሰስ ወይም ሕግን፣ ትእዛዛትን፣ ደንብንና ሥርዐትን ስለ መተላለፍ በሚቀርብላችሁ በማናቸውም ጒዳይ እግዚአብሔርን እንዳይበድሉ አስጠንቅቋቸው፤ ያለዚያ ግን ቊጣው በእናንተና በወንድሞቻችሁ ላይ ይመጣል፤ ይህን ብታደርጉ በደለኞች አትሆኑም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 19:10