2 ዜና መዋዕል 19:4 NASV

4 ኢዮሣፍጥ በኢየሩሳሌም ተቀመጠ፤ ከቤርሳቤህ እስከ ኰረብታማው አገር እስከ ኤፍሬም ድረስ እንደ ገና በመውጣት ወደ ሕዝቡ መካከል ገብቶ ወደ አባቶቻቸው አምላክ ወደ እግዚአብሔር መለሳቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 19:4