2 ዜና መዋዕል 19:8 NASV

8 ኢዮሣፍጥም በኢየሩሳሌም የእግዚአብሔርን ሕግ እንዲያስፈጽሙና ለሚነሡ ክርክሮችም እልባት እንዲሰጡ ከሌዋውያን፣ ከካህናትና ከእስራኤል ቤትአለቆች ጥቂት ሰዎች ሾመ፤ እነርሱም መኖሪያቸው በኢየሩሳሌም ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 19:8