2 ዜና መዋዕል 2:10 NASV

10 ዕንጨቱን ለሚቈርጡ አገልጋዮችህ ሃያ ሺህ የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ ዱቄት፣ ሃያ ሺህ የባዶስ መስፈሪያ ወይን ጠጅና ሃያ ሺህ የባዶስ መስፈሪያ ዘይት እሰጣለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 2:10