2 ዜና መዋዕል 2:3 NASV

3 ከዚህ በኋላ፣ ሰሎሞን ለጢሮስ ንጉሥ ለኪራም የሚከተለውን ይህን መልእክት ላከ፤ “አባቴ ዳዊት የሚኖርበትን ቤተ መንግሥት ሲሠራ እንደ ላክህለት ሁሉ፣ ለእኔም የዝግባ እንጨት ላክልኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 2:3