2 ዜና መዋዕል 2:8 NASV

8 ሰዎችህ ከሊባኖስ እንጨት በመቍረጥ ሥራ ዐዋቂዎች መሆናቸውን ስለማውቅ፣ ከሊባኖስ የዝግባ፣ የጥድና የሰንደል ዕንጨትም ላክልኝ፤ ሰዎቼም ከሰዎችህ ጋር አብረው ይሠራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 2:8