2 ዜና መዋዕል 20:14 NASV

14 በዚህ ጊዜ የአሳፍ ዘር በሆነው በሌዋዊው በዘካሪያስ ልጅ፣ በየሕዚኤል ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ መጣ። ዘካርያስም የበናያስ ልጅ ሲሆን፣ በናያስም የማታንን ልጅ የሆነው የይዒኤል ልጅ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 20:14