2 ዜና መዋዕል 20:31 NASV

31 ኢዮሣፍጥ በይሁዳ ላይ ነገሠ። መንገሥ በጀመረ ጊዜም ዕድሜው ሠላሳ አምስት ዓመት ሲሆን፣ በኢየሩሳሌም ተቀሞጦ ሃያ አምስት ዓመት ገዛ። እናቱም የሺልሒ ልጅ ዓዙባ ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 20:31