2 ዜና መዋዕል 20:33 NASV

33 ያም ሆኖ ግን ማምለኪያ ኰረብታዎች ሙሉ በሙሉ አልተወገዱም፤ ሕዝቡም ገና ልቡን በአባቶቹ አምላክ ላይ አልጣለም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 20:33