2 ዜና መዋዕል 21:12 NASV

12 ከነቢዩ ከኤልያስ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ለኢዮራም መጣ፤“የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘አንተ በአባትህ በኢዮሣፍጥ ወይም በይሁዳ ንጉሥ በአሳ መንገድ አልሄድህም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 21:12