2 ዜና መዋዕል 21:7 NASV

7 ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ከዳዊት ጋር ካደረገው ኪዳን የተነሣ፣ የዳዊትን ቤት ማጥፋት አልፈለገም፤ ለዳዊትና ለዘሩ ለዘላለም የሚጸና መብራት እንዲኖር ለማድረግ ተስፋ ሰጥቶ ነበርና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 21:7