2 ዜና መዋዕል 22:6 NASV

6 ስለዚህ ከሶርያ ንጉሥ ከአዛሄል ጋር ባደረገው ጦርነት ሬማት ላይ ከደረሰበት ቍስል ለመዳን ወደ ኢይዝራኤል ተመለሰ።የአክዓብ ልጅ ኢዮራም በመቍሰሉም የይሁዳ ንጉሥ የኢዮሆራም ልጅ አካዝያስ ሊጠይቀው ወደ ኢይዝራኤል ወረደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 22:6