2 ዜና መዋዕል 23:14 NASV

14 ካህኑ ዮዳሄም የወታደር አዛዥ ወደሆኑት ወደ መቶ አለቆቹ፣ “በሰልፉ መካከል አውጥታችሁ አምጧት፤ የሚከተላት ካለም በሰይፍ ግደሉት” ሲል ላከባቸው። ካህኑም፣ “በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አትግደሏት” ብሎ ነበርና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 23:14