18 ዮዳሄ በሙሴ ሕግ እንደተጻፈውና ዳዊትም እንዳዘዘው፣ በደስታና በመዝሙር የሚቃጠለውን የእግዚአብሔርን መሥዋዕት እንዲያቀርቡ ዳዊት ለመደባቸው ካህናትና ሌዋውያን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ኀላፊነት ሰጣቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 23
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 23:18