2 ዜና መዋዕል 23:4 NASV

4 እንግዲህ እናንተ የምታደርጉት ይህ ነው፤ በሰንበት ዕለት ተረኛ ከሆናችሁት ከእናንተ ከካህናቱና ከሌዋውያኑ አንድ ሦስተኛው በሮቹን ጠብቁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 23:4