2 ዜና መዋዕል 24:1 NASV

1 ኢዮአስ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሰባት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም አርባ ዓመት ገዛ። እናቱ ሳብያ የተባለች የቤርሳቤህ ሴት ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 24:1