2 ዜና መዋዕል 24:11 NASV

11 ሣጥኑ በሌዋውያኑ እጅ ወደ ንጉሡ ሹማምት በሚደርስበት ጊዜ፣ እነርሱም በውስጡ ብዙ ገንዘብ መኖሩን በሚያዩበት ጊዜ ሁሉ፣ የቤተ መንግሥቱ ጸሓፊና የሊቀ ካህናቱ ሹም ይመጡና ሣጥኑን አጋብተው ወደ ቦታው ይመልሱት ነበር። ይህን በየቀኑ በማድረግ እጅግ ብዙ ገንዘብ ሰበሰቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 24:11