23 በዓመቱም መጨረሻ፣ የሶርያ ሰራዊት በኢዮአስ ላይ ዘመተ፤ ይሁዳንና ኢየሩሳሌምንም ወሮ የሕዝቡን መሪዎች ሁሉ ደመሰሰ፤ ምርኮውንም ሁሉ ወደ ንጉሡ ወደ ደማስቆ ላከ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 24
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 24:23