2 ዜና መዋዕል 24:6 NASV

6 ስለዚህ ንጉሡ ሊቀ ካህኑን ዮዳሄን ጠርቶ፣ “የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴና የእስራኤል ጉባኤ ለምስክሩ ድንኳን እንዲወጣ የወሰኑትን ግብር ከይሁዳና ከኢየሩሳሌም እንዲያመጡ ሌዋውያኑን ያላተጋሃቸው ለምንድን ነው?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 24:6