2 ዜና መዋዕል 25:10 NASV

10 ስለዚህ አሜስያስ ከኤፍሬም ወደ እርሱ የመጡትን ወታደሮች ወደየመኖሪያ ስፍራቸው አሰናበታቸው። እነርሱም በይሁዳ ላይ ክፉኛ ተበሳጭተው ነበርና በታላቅ ቊጣ ወደ መኖሪያ ስፍራቸው ተመለሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 25:10