2 ዜና መዋዕል 25:24 NASV

24 እርሱም በዖቤድ ኤዶም ጥበቃ ሥር የነበረውንና በቤተ መቅደሱ የተገኘውን ወርቅ፣ ጥሬ ብርና ዕቃ በሙሉ፣ ከቤተ መንግሥቱም ንብረትና በመያዣ ከያዛቸው ሰዎች ጭምር ወስዶ ወደ ሰማርያ ተመለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 25:24