2 ዜና መዋዕል 26:10 NASV

10 እንዲሁም በየኰረብታው ግርጌና በየሜዳው ላይ ብዙ የቀንድ ከብት ስለ ነበረው፣ በምድረ በዳ የግንብ ማማዎች ሠራ፤ ብዙ የውሃ ጒድጓዶችም ቈፈረ። ግብርና ይወድ ስለ ነበረም በኰረብታዎችና ለም በሆኑ መሬቶች ላይ ዕርሻ የሚያርሱና ወይን የሚተክሉ ሰራተኞች ነበሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 26:10