2 ዜና መዋዕል 26:21 NASV

21 ንጉሥ ዖዝያን እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ለምጻም ነበረ። ለምጻም በመሆኑም ከቤተ መቅደስ ተወግዶ ነበርና በተለየ ቤት ተቀመጠ። ከዚያም ልጁ ኢዮአታም የቤተ መንግሥቱን አስተዳደር በኀላፊነት ተረክቦ የአገሩን ሕዝብ ይመራ ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 26:21