2 ዜና መዋዕል 27:1 NASV

1 ኢዮአታም በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሃያ አምስት ዓመት ሲሆን፣ በኢየሩሳሌም ተቀምጦ ዐሥራ ስድስት ዓመት ገዛ። እናቱም ኢየሩሳ የተባለች የሳዶቅ ልጅ ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 27:1