2 ዜና መዋዕል 27:7 NASV

7 በኢዮአታም ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ተግባር፣ ያደረጋቸው ጦርነቶችና የሠራቸው ነገሮች በሙሉ በእስራኤልና በይሁዳ ነገሥታት መጽሐፍ ተጽፎአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 27:7