2 ዜና መዋዕል 28:10 NASV

10 አሁንም የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ወንዶችና ሴቶች፣ ባሪያዎቻችሁ ልታደርጓቸው ትፈልጋላችሁ፤ እናንተስ ብትሆኑ ኀጢአት ሠርታችሁ አምላካችሁን እግዚአብሔርን አልበደላችሁምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 28:10