2 ዜና መዋዕል 28:24 NASV

24 አካዝ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ዕቃዎች ሁሉ አንድ ላይ ሰብስቦ ወሰደ፤ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ በሮች ዘጋ፤ በኢየሩሳሌምም በየአውራ ጎዳናው ማዕዘን ላይ መሠዊያ አቆመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 28:24