2 ዜና መዋዕል 29:12 NASV

12 ከዚያም እነዚሁ ሌዋውያን በሥራው ላይ ተሰማሩ፤ ከቀዓት ዘሮች የአማሢ ልጅ መሐትና የዓዛርያስ ልጅ ኢዮኤል፤ከሜራሪ ዘሮች፣የአብዲ ልጅ ቂስና የይሃሌልኤል ልጅ ዓዛርያስ፤ከጌድሶን ዘሮች፣የዛማት ልጅ ዮአክና የዮአክ ልጅ ዔድን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 29:12