2 ዜና መዋዕል 29:16 NASV

16 ካህናቱ የእግዚአብሔርን መቅደስ ለማንጻት ወደ ውስጡ ገቡ። በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ ያገኙትንም ማናቸውንም የረከሰ ነገር ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አደባባይ አወጡት። ሌዋውያኑም ተሸክመው በመውሰድ በቄድሮን ሸለቆ ውስጥ ጣሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 29:16