2 ዜና መዋዕል 29:18 NASV

18 ከዚያም ወደ ንጉሡ ወደ ሕዝቅያስ ገብተው እንዲህ አሉ፤ “የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ በሙሉ፣ የሚቃጠል መሥዋዕት የሚቀርብበትን መሠዊያ ከነዕቃዎቹ ሁሉ፣ ኀብስተ ገጹ የሚቀመጥበትን ጠረጴዛ፣ ከነዕቃዎቹ አንጽተናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 29:18