2 ዜና መዋዕል 29:7 NASV

7 የሰበሰቡንም በሮች ዘጉ፤ መብራቶቹንም አጠፉ። ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ዕጣን አላጠኑም፤ በመቅደሱም የሚቃጠል መሥዋዕት አላቀረቡም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 29:7