2 ዜና መዋዕል 3:1 NASV

1 ሰሎሞንም በኢየሩሳሌም እግዚአብሔር ለአባቱ ለዳዊት በተገለጠበት በሞሪያ ተራራ ላይ በኢያቡሳዊው በኦርና ዐውድማ ዳዊት ባዘጋጀው ቦታ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ መሥራት ጀመረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 3:1