2 ዜና መዋዕል 3:14 NASV

14 ደግሞም ከሰማያዊ፣ ከሐምራዊ፣ ከደማቅ ቀይ ፈትልና ከቀጭን በፍታ መጋረጃ ሠርቶ፣ የኪሩቤልን ምስል በጥልፍ ጠለፈበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 3:14