2 ዜና መዋዕል 3:8 NASV

8 እንደዚሁም ቅድስተ ቅዱሳኑን ሠራ፤ ርዝመቱ ከቤተ መቅደሱ ወርድ ጋር እኩል ሲሆን፣ ርዝመቱ ሃያ ክንድ፣ ስፋቱም ሃያ ክንድ ነበር፤ ውስጡንም በስድስት መቶ መክሊት የተጣራ ወርቅ ለበጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 3:8