2 ዜና መዋዕል 30:1 NASV

1 ሕዝቅያስ የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ፋሲካ ለማክበር በኢየሩሳሌም ወዳለው ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንዲመጡ፣ ለመላው እስራኤልና ለይሁዳ መልእክት ላከ፤ ለኤፍሬምና ለምናሴም ደብዳቤ ጻፈ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 30:1