2 ዜና መዋዕል 30:5 NASV

5 ስለዚህ የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ፋሲካ ለማክበር ሕዝቡ እንዲመጣ፣ ከቤርሳቤህ እስከ ዳን ድረስ ዐዋጅ እንዲነገር ወሰኑ፤ በተጻፈው መሠረት በዓሉ ብዛት ባለው ሕዝብ ተከብሮ አያውቅም ነበርና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 30:5