2 ዜና መዋዕል 30:8 NASV

8 እንደ አባቶቻችሁም አንገተ ደንዳኖች አትሁኑ፤ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ እርሱ ለዘላለም ወደ ቀደሰውም መቅደስ ኑ። አስፈሪ ቊጣው ከእናንተ እንዲመለስም፣ እግዚአብሔር አምላካችሁን አገልግሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 30:8