2 ዜና መዋዕል 31:10 NASV

10 ከሳዶቅ ቤተ ሰብ የሆነው ሊቀ ካህናቱ ዓዛርያስም፣ “ሕዝቡ ስጦታውን ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ማምጣት ከጀመረበት ጊዜ አንሥቶ በቂ ምግብ አግኝተናል፤ ብዙም ተርፎናል፤ እግዚአብሔር ሕዝቡን ስለባረከም ይህን ያህል ብዛት ያለው ሊተርፍ ችሎአል” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 31:10