2 ዜና መዋዕል 31:12 NASV

12 ከዚያም ስጦታውን፣ ዐሥራቱንና የተቀደሱ ስጦታዎቹን በታማኝነት አምጥተው አስገቡ። ሌዋዊው ኮናንያ የእነዚሁ ዕቃዎች ኀላፊ ሲሆን ወንድሙ ስሜኢ ደግሞ በማዕረግ ሁለተኛ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 31:12