2 ዜና መዋዕል 31:2 NASV

2 ሕዝቅያስ ካህናቱና ሌዋውያኑ የሚቃጠል መሥዋዕትና የኅብረት መሥዋዕት እንዲያቀርቡ፣ እንዲያገለግሉና እንዲያመሰግኑ እንዲሁም በእግዚአብሔር ማደሪያ ደጆች ውዳሴውን እንዲዘምሩ፣ ካህናትንም ሆኑ ሌዋውያንን እያንዳንዳቸውን እንደየተግባራቸው በየክፍሉ መደባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 31:2