2 ዜና መዋዕል 32:13 NASV

13 “እኔና አባቶቼ በሌሎች አገሮች ሕዝቦች ሁሉ ላይ ያደረግነውን አታውቁምን? ታዲያ የእነዚያ መንግሥታት አማልክት ምድራቸውን ከእጄ ለማዳን ችለዋልን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 32:13