2 ዜና መዋዕል 32:29 NASV

29 እግዚአብሔር ታላቅ ብልጽግና ስለ ሰጠው፤ ብዙ የበግና የፍየል፣ የእንስሳትም መንጋ ሰበሰበ፤ መንደሮችንም ሠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 32:29