2 ዜና መዋዕል 33:19 NASV

19 ጸሎቱና እግዚአብሔር ራርቶ ልመናውን እንዴት እንደ ተቀበለው፣ ኀጢአቱ ሁሉና ታማኝነቱን ማጒደሉ፣ እንደዚሁም ራሱን ከማዋረዱ በፊት ያሠራቸው የኰረብታ መስገጃ ስፍራዎች፣ ያቆማቸው የአሼራ ምስል ዐምዶችና ጣዖታት ሁሉ በባለ ራእዮች መዛግብት ተጽፈዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 33:19