3 አባቱ ሕዝቅያስ ያጠፋቸውን የኰረብታ መስገጃ ስፍራዎች መልሶ ሠራ፤ ለበአሊም መሠዊያዎችን አቆመ፤ የአሼራንም ዐምዶች ሠራ፤ ለሰማይ ከዋክብት ሰራዊትም ሰገደ፤ አመለካቸውም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 33
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 33:3