2 ዜና መዋዕል 33:6 NASV

6 በሄኖም ልጅ ሸለቆ ወንዶች ልጆቹን በእሳት ሠዋ፤ አስማት፣ መተትና ጥንቈላ አደረገ፤ ሙታን ጠሪዎችንና መናፍስት ሳቢዎችን ጠየቀ። ለቊጣ ያነሣሣው ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ክፉ ነገር አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 33:6