2 ዜና መዋዕል 33:9 NASV

9 ምናሴ ግን እግዚአብሔር በእስራኤላውያን ፊት ካጠፋቸው አሕዛብ የባሰ ክፉ ድርጊት ይፈጽሙ ዘንድ፣ የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ሕዝብ አሳተ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 33:9